አድዮስ ኢትዮጵያ

አድዮስ ኢትዮጵያ

Mulugeta Weldegebrial

23,35 €
IVA incluido
Disponible
Editorial:
Lulu Press
Año de edición:
2021
Materia
Derechos humanos
ISBN:
9781008929135
23,35 €
IVA incluido
Disponible
Añadir a favoritos

ኢትዮጵያውያን በትግራይ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለ ማንነትን መሰረት ያደረገ የዘር ጭፍጨፋ ሆነ የዐቢይ አህመድ ዓሊና የኢሳይያስ አፈወርቂ ትግራይና የትግራይን ህዝብ ፈጽሞ የማብረስና የማውደውም ዘመቻ እንዳያይና የተቃውሞ ድምጹን እንዳያሰማ ያደረገው የኢትዮጵያ ህዝብ በትግራይ መሬትና በተጋሩ ላይ ምን እየተደረገ እንዳለ ስለማይውቅ ሳይሆን በዋናነት ኢትዮጵያውያን በትግራይ ህዝብ ላይ ያላቸው ስር የሰደደ የመረረ ጥላቻና የምቀኝነት ውጤት ነው። ኢሳይያስ አፈወርቂ፥ ድስትና ማንኪያ፣ አህያና እንቁላል፣ አሸዋና በርበሬ፣ ሊጥና ወጥ እየገለበጠ የሚሰርቅ፣ የሚያጓግዝ፣ የሚዘርፍና የሚመነትፍ ሌብነት የማይገልጸው አሳፋሪ ድርጊት ሲፈጽም፤ ቀሚስ የለበሰች ሁሉ የሚያስነውር ህሊና ቢስ ሠራዊት አሰማርቶ ትግራይን ሲያበርስና ሲያወድም የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጭፍና ሲገድል ኢትዮጵያውያን ሳያዩና ሳይሰሙ ቀርተው ሳይሆን ኢሳይያስ አፈወርቂና ሠራዊቱ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ሲሉ በደስታ ስለ ተቀበሉት ብቻ ነው። በትግራይ ህዝብ ላይ የተገለጠው ኢትዮጵያዊነት ዓለማችን ያላያቸውና ያልሰማቸው የጭካኔ ዓይነት እውን የሆነበት ክስተት ከመሆኑ በላይ በትግራይ እናቶችና ሴቴቶች፣ ግራና ቀኛቸው በማያውቁ ህጻናትና በደከሙ ሽማግሌዎች ላይ የተፈጸመው ግፍና በደል እያየና እየሰማ 'በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ' የሚል ዜጋ ቢኖር ሰውና ፈጣሪ የማይፈራ፣ የንጹሐን ዜጎች ደም መጋት የለመደ፣ ፍርድን ወደ ሐሞት የጽድቅንም ፍሬ ወደ እሬት እየለወጠ በከንቱ ነገር ደስ የሚለው፣ አእምሮው ያጣ የበከተ ዜጋ ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው። አንድም፥ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በካህን እጅ የውኃ ጥምቀት የተጠመቀ፣ እግዚአብሔር አምላክ በእውነትና በጽድቅ የሚያመልክ፣ ለደንቆሮው እግዚአብሔር ይሰማለታል ለዕውሩም እግዚአብሔር ያይለታል ብሎ የሚያምን ንጹህ ህሊና ያለው ሰው የስምንት ዓመት ህጻን ልጅና የሰማኒያ ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ እናት ክብረ ንጽህና እንደ ውሻ በማስነወርና በማራከስ ደስ አይሰኝምና።

Artículos relacionados

  • Tishio la Ukombozi
    Amrit Wilson / Ahmada Shafi Adam
    Tishio la Ukombozi examines the role of the Umma Party of Zanzibar and its leader in the turbulent years of the Zanzibar revolution of the 1960s that was perceived in those Cold War years as a threat to the interests of the US and Europe. Based on declassified US and British documents, in-depth interviews and information released by WikiLeaks, Amrit Wilson offers an insightful ...
    Disponible

    16,00 €

  • Robben Island and Prisoner Resistance to Apartheid
    Fran Lisa Buntman
    ...
    Disponible

    111,97 €

  • Unitive Justice
    Sylvia Clute
    Unitive Justice introduces a revolutionary concept: Justice as Love, or Unitive Justice, a way to achieve justice without inflicting revenge or seeking retribution.Written by an experienced civil trial attorney, Sylvia Clute, Unitive Justice offers a much-needed alternative to the punitive model of justice, which comes with a heavy cost to individuals and communities, by settin...
    Disponible

    15,56 €

  • IDEOLOCITY (2)
    Germinal Boloix
    IDEOLOCITY (2) Las Llaves de la Politica, se concentra en las llaves que permiten tomar mejores decisiones políticas, comenzando por la comprensión de las emociones humanas, el apoyo ético, el apoyo filosófico, y el uso de principios para apoyar a los grandes pensadores que participan en política. Además de discutir sobre la política, los políticos, los sistemas sociopolíticos,...
    Disponible

    16,61 €

  • No Enchanted Palace
    Mark M. Mazower
    A groundbreaking interpretation of the intellectual origins of the United NationsNo Enchanted Palace traces the origins and early development of the United Nations, one of the most influential yet perhaps least understood organizations active in the world today. Acclaimed historian Mark Mazower forces us to set aside the popular myth that the UN miraculously rose from the ashes...
    Disponible

    26,64 €

  • The Geopolitics of Shaming
    Rochelle Terman
    A bold new perspective on the strategic logic of international human rights enforcementWhen a government violates the rights of its citizens, the international community can respond by exerting moral pressure and urging reform. Yet many of the most egregious violations appear to go unpunished. In many cases, shaming not only fails to induce compliance but also incites a backlas...
    Disponible

    40,61 €

Otros libros del autor

  • ናዚው ህወሓት በመጨረሻው ሰዓት
    Mulugeta Weldegebrial
    መጋቢት 2010 ዓ/ም፥ የገነቡት ስርዓት ከመፈራረሱ በፊት ያቆሙት ሥርዓት ሰለባ የሆኑ፤ ሥርዓቱ ተመልሶ የበላቸውና የተፋቸው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ልሒቃን የህወሓት መሪዎች ሥርዓተ መንግሥታቸው ያበቃበት ዕለት ሆኖ በኢትዮጵያ ታሪክ ተመዝግቧል። ይህ መጽሐፉ የህወሓት መሪዎች የፖለቲካ ሽንፈት ተከናንበው መቐለ ከመሸጉ በኋላ ምን እየሰሩ ነው? የሚለው የብዙሐን ጥይቄ ምላሽ የሚሰጥና፤ የህወሓት መሪዎች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በጥልቀት የሚገመግም፤ ከክፉ መንገዳቸው ካልተመለሱም ዕጣ ፈንታቸውን የሚያሳይ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት አገር ውስጥ በሚታተሙ ልዩ ልዩ መጽሔቶች ...